ኤኤፍፒ ከእስራኤል መንግስት ጋር በኢትዮጵያዊያን የተነሳ ውዝግብ ውስጥ ገባ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የፈረንሳይ የዜና አገልግሎት የሆነው ኤኤፍፒ ከእስራኤል መንግስት ጋር ውዝግብ ውስጥ ገባ፡፡ ለዚህ ውዝግብ መነሻ የሆነው እሁድ እለት በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያደረጉትን የተቃውሞ ሰልፍ አስመልክቶ ያቀረበው ዘገባ ነው፡፡ ቤተ እስራኤላዊያኑ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ዘመዶቻቸው ካለው የፀጥታ ስጋት አንፃር በአስቸኳይ ወደእስራኤል እንዲጓዙ የሚጠይቅ ሰልፍ ማከናወናቸው ይታወቃል፡፡ ኤኤፍፒ ይህንን ዘገባ ካቀረበ በኋላ … Continue reading ኤኤፍፒ ከእስራኤል መንግስት ጋር በኢትዮጵያዊያን የተነሳ ውዝግብ ውስጥ ገባ